ቀለበት💍ላደርግላት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025
  • ቀለበት💍ላደርግላት ነው
    #endalktube #daniroyal #abtube

Комментарии • 864

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 3 месяца назад +284

    እዳልክና ሄሉሻ ተጋብተው ይገላግሉን የምትሉ ሄሉሻ ቀን ከቀን ውበቱን ደፍቶብሻል ❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 3 месяца назад +2

      አረ ናቲስ ምን ይሁን ስለ ሰው ማሰን ስለ ሃቅ መናገር ጥሩ ነው አይባል

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 3 месяца назад +1

      ቆየን እኮ ካልን😂😂😂😂❤❤

    • @BerhanMersha
      @BerhanMersha 3 месяца назад

      Medehaneyalm 1yargachu enquwoch❤❤ yefeqr memheroch!!!!!❤❤❤❤❤sewdachu

    • @kalkidanjemberu3892
      @kalkidanjemberu3892 3 месяца назад

      ❤❤❤

  • @nardi8713
    @nardi8713 3 месяца назад +216

    ሄሉ እና እዳልክ ተጋቡና እስኪ ህዝቡን አስደምሙት😁❤❤

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 3 месяца назад +63

    በእውነት በዚች ምድር ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር ነው እና እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤. የፍቅር ተምሳሌት ሁኑ

  • @seble4004
    @seble4004 3 месяца назад +78

    በእውነተ እንዳልክ እንኳን እሷን እኛንም አስደስተን እንኳን ለብርሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @የሰካል
    @የሰካል 3 месяца назад +40

    እንሻ አላህ የኛም ምኞት ይሄ ነው ሄሉዬ እና እንዳልክ ተጣምረው መየት የሚፋልግ ላይክ አድርጉ

  • @TititLOVE-v5m
    @TititLOVE-v5m 3 месяца назад +87

    ሄሉ እና እዳልክ ተጋቡና እሰኪ ህዝቡን አሰደምሙት❤❤❤❤

  • @yematawerk8431
    @yematawerk8431 3 месяца назад +199

    አትገላለጭ እህቴ የእኔ ሀሳብነዉ። ካጠፋዉ ይቅርታ

    • @Meri4555
      @Meri4555 3 месяца назад +1

      በፍት ዳሕና ነበረች ወይስ ያለፈ ረስቸው ነው እኔ

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 3 месяца назад +2

      አወ አትገላለጥ ሲጀመር እንዳልክም አይወድላትም

    • @melate.6747
      @melate.6747 3 месяца назад +3

      ​@@LubabaNuru-r3k ምን አገባችሁ ደስ ያላትን ትልበስ ጌዜዋ ነው የስው ልጅ ማንነቱ እንጂ ጨርቁ አይደለም

    • @StopGo-uv4of
      @StopGo-uv4of 3 месяца назад +4

      ትክክል፣ነሽ፣እህት፣አላጠፋሽም፣ሴትልጅ፣ስትገላለጥ፣ደስ፣አይልም❤❤

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 3 месяца назад

      @@melate.6747 ነው እንዴ ሰው ጊዜውን በብዙ ነገር መጠቀም ይችላል እንጅ እራቁት በመሔድ አደረጋችሁት

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 месяца назад +42

    ወይኔ ሄሉሻዬ እኔንም አሽኮረመምሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንኳን እንዳልክን ስታምሩ የኔ ጨረቃዎች እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraHpsh
    @SaraHpsh 3 месяца назад +26

    ልክ ነሸ ሄሉዬ የኔ አስተዋይ መዘገየት ብህይወታችን የምንፈልገው ነገር በለ መድረጋችን በለ መነጋገራችን በውስጥህ ይዘህ መቆየት በጣም ዋጋ የስከፍለናል እና እንዳልክዬ ውስጥህ ያለ ነገር መነገር እና ማድረግ ግዜው አሁን ነው በተረፈ በጣም ነው እምወዳቹ ♥️🌹

  • @khaleifahalsuwaidi9445
    @khaleifahalsuwaidi9445 3 месяца назад +36

    ስወዳችሁ ተመልካቾች ቪድውን ላክ ሸር በማድረግ እናበረታታቸው የመዳም ቀመሞች❤❤❤❤

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 3 месяца назад +2

      Eshi sis ❤❤❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 месяца назад +2

      ልበ ቀና እሽ❤❤❤

    • @FishGirma
      @FishGirma 3 месяца назад +2

      እሺ

  • @debubfiker
    @debubfiker 3 месяца назад +82

    የአመቱ መርጥ ጥንዶች ይመቻቹሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 3 месяца назад +54

    በቅርቡ አድርግላት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 3 месяца назад +32

    አይይይይ ሄሉ ቀልድም ቢህን ቶሎ ነወ ደስ የሚላት ግን የወነት ካልህነ ተዉ እደዚህ አትበላት

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 3 месяца назад +59

    ❤❤❤❤❤❤❤ ከስዉ አይን ያዉጣችሁ በፍቅር አብራችሁ አርጁ ፍቅሩን እንደሸማ ታላብሳችሁ እመብርሀን

  • @SaronMulugeta-rz2zj
    @SaronMulugeta-rz2zj 3 месяца назад +80

    ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ እሰርላት❤❤❤❤

  • @Dinemidiya
    @Dinemidiya 3 месяца назад +13

    የምር እናተ አንድ ላይ ከሆንቹህ የሚሰማኝን ደስታ በቃላቶች መግለጽ ያቅተኛል ለምን እደሆነ ባላውቅም ሄሉ ሲከፋት ማየት እጅግ በጣም ልቤ ስብርብር እክትክት ነው የሚለው ደስታቹህ ደስታችን ነው ❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 3 месяца назад +18

    Titus 2 አማ - ቲቶ
    11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
    12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
    14: መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 3 месяца назад +37

    ይሄማ የኛም የተመልካች ደስታም ጭምር ነው እንኩዋን ልብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን ደስ ብሎኛል ተመልካች እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 3 месяца назад +42

    ሄሉሻየ የኔ ፈንድሻ እንዳልክየ ታምራላችሁ ተጣመሩ😂😂😂😂❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +54

    ሄሉዬ እና እዳልግ ያሚወድ ብቻ 👍😘😘💗💗

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 3 месяца назад +27

    ወይኔ ሄሉ ፈታ እኮነው የምታረጊኝ አሽኮረመምሽው እየነካካሽ😂😂😂😂😂😂

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 3 месяца назад +8

    እንዳልክና ሄልዬ እንኩዋን እግዚአብሄር ያንን ሁሉ ጠብና ክርክር የሰይጣንን ስራ አሳልፋችሁ ይህንን ቁምነገር ለማውራትና ለዚህ ክብር ስላበቃችሁ እግዚያብሄር ክብሩን ይውሰድ እናተ ተጨንቃችሁ እኝም የተጨነቅንበት ግዜ ስላለፋ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አላችሁ እግዚያብሄር ያሰባችሁትን እንዲያሳካላችሁ ፀሎታችን ነው እግዚአብሄር አንድ ያድርጋችሁ

  • @Meley1961
    @Meley1961 3 месяца назад +13

    መቸም እንዳልክ ያሳደግች ትክበር he is very fine young man ሄሉየ በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ይሄም አስተዳደግ ትልቅ ቦታ አለውና ህንዲህ ክብረትሽ ጠብቀሽ ከዛው በላይ you are a free spirit የዋህ ስማርት ነሽ አሁን ያንቺና የእንዳልክ ህይወት ወደ ቁምነገር እያመራ ይመስላል ሁሉም የግዚአብሔር ፍቃድ ንውና አሁን በአዉዳመት ከቤተሰቦቻቹ ሁናቹ I hope to see you in church ያገርሸን ልብስ ለብስሽ ቡና እያፉላሸ አንተም እንዲሁ ከቤተሰብህ ሆናችሁ ቪዲዮ ልቀቁ ለአዉዳመት እንጠብቃለን
    ለሁል የተዋህዶ አማኖች እንኻን ለበዓሉ አደረሳቹ እግዚአብሔር ምድሪችን ስላም ያርግልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiHi-l6o7c
    @HiHi-l6o7c 3 месяца назад +50

    ሄሉዬ እና እዳልክን የሚወድ🎉

  • @MuluyBelete
    @MuluyBelete 3 месяца назад +33

    ወይ ሄሉየ ሳቅሽ በጣም ለሰው ይጋባል የኔ ውድ ሁሌም ሳቂልኝ ❤እንዳልኪ ውበትህ ሄሉየ ናት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 3 месяца назад +10

    ወይኔ ሄልዬ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ ምታረጊው ነገሮችሽ በጣም የአስቃል ደግሞ በጣም ነው የምትመችኝ ታምራላችሁ ❤❤😂 እንዳልክዬ ደግሞ ቀለበት ታሪክላት 🎉❤😂

  • @HaniLove-p7n
    @HaniLove-p7n 3 месяца назад +43

    ወይኔ ደስስስ ብሎኛል ፈጣሪ ለዛላለም ፍቅራችሁን ያዝልቀው🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ሀዊመቅደላ8
    @ሀዊመቅደላ8 3 месяца назад +22

    እኔ እኮ እንዳልክ የሚያስቀኝ ስትደባብሰው ምን እያደረግሺነው የሚለው ነገርስ😅😅😅😅

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s 3 месяца назад +25

    የኔ ልዪወች እዲህ ስትሆኑ ደስስስስስ ይለኛል እዳልክ ለሄሉየ ቀለበት እሰርላት ❤❤❤❤

  • @እድል-ዘ7ኀ
    @እድል-ዘ7ኀ 3 месяца назад +51

    ብትጋቡ ከኔ በላይ ደስ የሚለው ሰው የለም😊

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 3 месяца назад +18

    ቀለበት ጣትን እንጂ ልብን አያስርም መዋደዳችሁ ይበልጣል ❤❤❤

  • @FishGirma
    @FishGirma 3 месяца назад +10

    ኤሉ የኔ ምርጥ እንዳልክ እባክህን ቶሎ አድርግላት የምንፈልገው ይህን ነው የኛ ድምቀቶች ግን የባህል ፕሮግራም በናንተ ቤት የለም እንዴ አንድ አይነት ልብስ ለብሳቹ ትመጣላቹ ብዬ ነበር ይሁን መልካም ባህል

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 3 месяца назад +11

    እደዉ ሄሉዬ ፈታ እምታረገዉ ነገርስ የኔ ዉድ የዳልኬ መሽኮርመም እሶ በምታረገዉ ነገር😅😅😅😅

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 3 месяца назад +17

    ሂሌ እና እዳልክ አባይ ቲቫ ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ በሉኝ እደ እኔ ደስ የሚሉችሁ ብቻ

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 месяца назад +3

      ዋው የኔ ሀሳብ ነው

  • @melate.6747
    @melate.6747 3 месяца назад +11

    ዛሬ ደሰ የሚል ግዜ ነው ሄሉዬ መጨረሻውን እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ

  • @Nounou-g6d
    @Nounou-g6d 3 месяца назад +10

    I love your confidence, Helu! So smart and elegant!❤❤❤

  • @kbra-tube2112
    @kbra-tube2112 3 месяца назад +33

    ሄሉየ አምሮብሻል በጣም ስትወፍሪ ደሞ የበለጠ ያምርብሻል 😘💖

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd 3 месяца назад +19

    ደስብሎኛል ግን አለባበስሽ እዳልክ ወዲማችን በርቱልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 3 месяца назад +14

    ፕሬንሰሲ አምሮብሻል ልእልት ነው ያገኘክ እንካን አደረሳችው ❤ እዳልክ አውን ገና ወደቁምነገር እየገባክ ነው ፈጣሪ አንድ ያርጋችው ምኞታችን እሱ ነው ማርያምን እደው የናንተ ደስታ ነው የምንመኘው ሁሌ እንቁ ልጂ ነው ያገኘከው ፈጣሪ የሰጠክ ከእጂክ እዳታሲመልጥ እደሳ አታገኝም ጊታን ነው የምልክ ፍቅራችው ዪመልምል እንወዳቺዋለን❤😘

  • @hfhnvb4881
    @hfhnvb4881 3 месяца назад +11

    ሄሉ ልብስሽን አስተካክሊይ😳😳ተኋላኮ ራቁትሽን ነሽ በተረፈ በርቱ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedtselam
    @mohammedtselam 3 месяца назад +45

    ሄሉ ግን እንደኔ የምወዳት ኣለ🥰🥀💫

  • @Buze-f7b
    @Buze-f7b 3 месяца назад +19

    ዋዉ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤ ዳይ ወደፊት ማለቴ ወደቁም ነገሩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ClassicPhone-t8x
    @ClassicPhone-t8x 3 месяца назад +10

    ተጋቡ የእግዚአብሔር ፍቃዲ ይሁን እና ሄሉየ የኔ ቆንጆ ውብ እዳልክየ ❤

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 3 месяца назад +12

    እንኳን አደረሳችሁ እንዳልክና ሄሉ መልካም በአል
    ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ በጉጉ እንጠብቃለን በሰላም ተመለሱልን እውነት ለመናገር በአል ያው
    ከቤተሰብ ጋር ሲከበር ደስ ይላል እና እንወዳችዋለን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ghfh-yy6dm
    @Ghfh-yy6dm 3 месяца назад +21

    ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤

  • @Yentyube
    @Yentyube 3 месяца назад +33

    ሄሉሻ የኔ ጣፋጭ ሁሉም ደስ ይበልሽ💋💋❤️❤️❤️❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @Ggg-bl6nn
    @Ggg-bl6nn 3 месяца назад +11

    ሄሉዬ አራከትሽ ደስ ይለኛል 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @MilnMiln-s7n
    @MilnMiln-s7n 3 месяца назад +13

    ስታምሩ ረጅም እድሜ ይስጣችዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሬ
    @ማሬ 3 месяца назад +25

    ያረብ ለመጋባት ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 3 месяца назад +13

    ሄሉዬ እንዳልክዬ ለናንተም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ሄሉዬ ትናፍቁን አላችሁ ቶሎ ነይ የኔ ልዮዎች ውድድ አረጋችዋለሁኝ ❤❤❤❤❤ስታምሩ እኳ የኔ ተናፋቂዎች❤❤❤

  • @Haimi-50
    @Haimi-50 3 месяца назад +8

    ዋው ደስ ይላል። ሄሉ መልካም ሴት እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Atala-wn4os
    @Atala-wn4os 3 месяца назад +15

    አይ እንዳልኬ በዚህ ከቀጠልክ አትጠራጠር አንዱ እንደሚነጥቅህ ምክንያቱም ከአደረ አደር ውበቷ እየጨመረ ነው የመጣው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 3 месяца назад +10

    ❤❤❤ሄልየ ስወድሽ አትገላለጭ ❤❤

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም 3 месяца назад +11

    ስተቃቀፈብቻነዉ ማየት ደስየሚለኚ😂😂😂

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 месяца назад +6

    ኧረ ፍቅረኛ አስቡልን እንቀናለን እኮ 😂😂😂😂 እያሰባችሁልን እንጂ። ቀለበት አርጋችሁ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ።

  • @mama-cv7sn
    @mama-cv7sn 3 месяца назад +27

    ዋው ስታምሩ ❤️❤️🏃🏼‍♂️🏃🏼‍♀️👫

  • @DhshshHsheheh
    @DhshshHsheheh 3 месяца назад +14

    ሄሉ ወፈረችኮ ለሰዉልጂ ለካ ሰላም ነዉ ዋናዉ

  • @ሚስጥርጎደሬዋየተዋህዶልጂ
    @ሚስጥርጎደሬዋየተዋህዶልጂ 3 месяца назад +28

    በጣም ተገላለጥሽ ሳይገላለጡ ማማርና መዘነጥ የለምዴ አለባበስሽን አስተካክይ እብርትሽ የምታሳይው ነገር😊

  • @gsjhsh6181
    @gsjhsh6181 3 месяца назад +18

    ወይኔ እንዳልክዬ ስተቃቀፉ እንዴት እንደምማርኩ ኡፍፍፍ ደስሽስትሉ❤ እኔ ለራሴ እናተን እያየሁ በሳቅ ሞትሁ ግን በደስታ ነው😂😂😂😂ደሞ የምገኘው በመዳም ኩሽና ነው የ 9ወር ነፍሰጡር ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ባሌም ተይዞብኛል በርቺ በሉኝ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም አበረታቱኝ 😢

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 месяца назад

      አብሽሪ እማ

    • @HanaBedada
      @HanaBedada 3 месяца назад

      Ayezoshe emebety kanchi gar tehune ehety

    • @damoursarah6
      @damoursarah6 2 месяца назад

      አይዞሽ መድሀንያለም ካንች ጋር ይሁን

  • @Maketube-w1p
    @Maketube-w1p 3 месяца назад +13

    እኔኮእነሱ ሲተቃቀፉ እኔንደስየሚለኝነገርስ😂😂❤❤

  • @Samsunga255g-c3l
    @Samsunga255g-c3l 3 месяца назад +21

    እግዚአብሔር አምላኽ ከክፉእ ነገር ይጠብቃቹ ዩኔ ዉድች❤E/H❤❤አሜን አሜን አሜን አብረን እንካን አደረሰን ዩኔ ማሮች❤❤❤

  • @HanaMulualema
    @HanaMulualema 3 месяца назад +9

    ይሁን ብለናል እኛም እሰርላት 🎉🎉🎉

  • @User12fipn
    @User12fipn 3 месяца назад +25

    ❤❤❤ ዋው በጣም ደስ ይላል እሰርላት ይገባታል እኛም እናንተም ደስ ይበለን❤❤❤ እንዳልክና ሄሉ የ2017 ዓ.ም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እያልኩ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም እደረሰን አደረሳችልሁ ❤❤❤

    • @Ejdjd-l3e
      @Ejdjd-l3e 3 месяца назад

      ❤❤🎉🎉

  • @MoonaMoon-h5b
    @MoonaMoon-h5b 3 месяца назад +22

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek 3 месяца назад +18

    የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤❤love love love ስወዳቹ😘😘😘😘😘💋💋💋

  • @MsZinnat
    @MsZinnat 3 месяца назад +8

    ሄሉየ የኔ የዋህ ከንዳልክጋ አይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FishGirma
    @FishGirma 3 месяца назад +9

    የኤሎ እና የእንዳልክ የቤተሰቦች ከነገ ጀምሮ አንድ ቻሌንች እሱም ሰብስክራይብ እንስደርግ እኔ አንድ ሰው ሁለቱን እንድያደርግ አስደርጋለው ከነገ ጀምሮ ምክንያቱም ከቀለበታቸው ጋር አብረው ደስ ይበላቸው የሰው ደስታ የሚያስደስተው

  • @Martagetahunማርታእናጌታሁን
    @Martagetahunማርታእናጌታሁን 3 месяца назад +6

    የምር ይመቻችሁ የአመቱ ምርጥ ጥዶች 🎉🎉የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ እንያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 3 месяца назад +10

    እንዳልክና ሄሉ እንኳን አደረሳቹ አይለያቹ❤❤❤❤❤

  • @Dagi-m2p4v
    @Dagi-m2p4v 3 месяца назад +42

    ዋውውውው የሰው ደስታ የምያስደስታቹ ሁሉ ደስ ይበላቹ

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 3 месяца назад +9

    ሄሉዬ ስስት ብዬ ነው የማይሽ ለምን እንደሆነ አላውቅም 🎉🎉🎉🎉

  • @Deneke-rf6xr
    @Deneke-rf6xr 3 месяца назад +9

    እንዳልክዬኔ ሻባላ አድርግላት ቀለበት መኪና አቶ ሰሞኑን ሄሎሻ አምሮባታል እንዳትባለው ወንድሜ❤❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 3 месяца назад +5

    ሄሎና እደልክ እባክቹ ትግበራ ብለን ሚስት ሁኑ በጥም ታምርላችሁ❤❤❤ እድልክ እገባት

  • @lwamlwam-i3e
    @lwamlwam-i3e 3 месяца назад +9

    ሄሉየ ኣየማርባት ነው በጣም ነው ያማርብሽ የኔ ቆንጆ አንዳልክየ ተጋቡ በልናትህ ለኛም
    ኣስደሱትን ❤❤❤❤❤

  • @טספו
    @טספו 3 месяца назад +11

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚያብሔር ጤና ከድሜጋር ሰቶ ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 3 месяца назад +12

    እረ አረገላት እንዳከ እባከህይጣምሩ የምትሎ በላይክ❤❤😂😂😂😂😂

  • @meseretadane-j5m
    @meseretadane-j5m 3 месяца назад +11

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳቹህ

  • @ירוםישעיהו-ק5ק
    @ירוםישעיהו-ק5ק 3 месяца назад +11

    ተጋቡ እና ደሰ ይበለኝ በጣም ነው ደሰ የምትሉ❤

  • @HawaHawa-e3u
    @HawaHawa-e3u 3 месяца назад +34

    ተጋቡና እኛም እንረፍ ደስቡሎናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kbra-tube2112
    @kbra-tube2112 3 месяца назад +15

    እልልል ነዋ ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል❤ሄሉነቴ አለም ላይ ያለ ሁሉ ይገባሻል የኔ እርግብ በፍቅር ያንራቹ መልካም ልደት ለሁላችን #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የስደት እህቶቼ ደሞ እግዚአብሔር አሳባችን አሳክቶ ለሀገራችን ይመልሰን እኔ 7 አመት ልሞላ ግማሽ ቀረኝ እናንተስ😢

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 3 месяца назад +10

    በቃ ተጣመሩ ና እኛም እንረፍ 😊😊 ደሞ ስሞኑን የሆነ ነገር አስቀረተህባታል 🤭 መዘሉን እረሳሀው 😊😊

  • @Eden-zx1nq
    @Eden-zx1nq 3 месяца назад +10

    ከመልካም ነገር በቀር ምንም እንዳልነበረህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye 3 месяца назад +7

    ስታምሩ የኔ እንቁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ساراحبشي
    @ساراحبشي 3 месяца назад +6

    ሄሉዬ ሰሰት ብዬ ነው የማይሽ 🎉🎉🎉

  • @Yentyube
    @Yentyube 3 месяца назад +73

    አቦ አርግላት እንዳልክ መልካም ስው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🫶🫶❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

    • @عبداللهشريع
      @عبداللهشريع 3 месяца назад +6

      ምኞታችን👌👌👌🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @HaWa-u8d
      @HaWa-u8d 3 месяца назад +3

      ባረገላት ❤

    • @Yentyube
      @Yentyube 3 месяца назад +1

      ያደርጋል ታስፋ አለው❤​@@HaWa-u8d

    • @ashaibrahim4772
      @ashaibrahim4772 3 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 3 месяца назад +8

    የኔውዶች ስታምሩ ተጋብና እኛንም ከጭንቀት ገላግሉን❤❤❤❤❤❤❤

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 3 месяца назад +6

    አቤት ውበት ደስ ስትሉ አይለያያችሁ ሁለት ሞዴል❤❤❤❤

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q 3 месяца назад +21

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤ የሀቤበላህ መሀመድ ❤ቀለበት የጣት ሸክም ነው ዋናው ልብብብ ነው እሻአላህ

    • @UKk-x9w
      @UKk-x9w 3 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fatemaAl-g4d
      @fatemaAl-g4d 3 месяца назад

      S.a.w

  • @shdj5565
    @shdj5565 3 месяца назад +53

    ስትቀብጪ ሁሉ ነው ሚያምርብሽ እኮ ሄሉዬ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 3 месяца назад +5

    እንዳልክ ወንድሜ በጣም ኣምሮብሻል አልክ እ ራቆታ እኮ ነሽ ወንድሜ ይሄ የዝሙት ልብ ስ ነው ከደን በልሽ ትንሽ ውዴ

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 3 месяца назад +3

    ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛው
    ሄሉዬ አለባበስሽን አስተካክይ ራቁትነት ደሰ አይልም ሰወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmyAmy-v5k
    @AmyAmy-v5k 3 месяца назад +11

    ዋው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉።እዳልክዬ።ማርያን።🎉🎉🎉ፈጣሪ።ይባርክህ።የሄሉዬን።ደስታ።ሳቅ።መልካን።ስለስጠህን።እናመስግናለን።❤❤እድሚዘመንክ።ይባርክ።እዳልክዬ።።እኳን።አደርስቹሁ።የገና።በሃል🎉🎉🎉🎉

  • @kbra-tube2112
    @kbra-tube2112 3 месяца назад +15

    ልትሄጂ ባልሆነ አንድ አይነት ለብሳቹ ትመጥሉን ብዬ ስጠብቅ 😌

  • @Ekram-u5u7k
    @Ekram-u5u7k 3 месяца назад +4

    ወላሂ እዳልክ ምር ጥ ጓደኛ ባል ወድም ነው የተመረቀች አገኘቺው ግን ደስ ብሎኛል የሄሉ መሆነክ እሷም ምርጥ ሰው ናት እዳተ ቅን ሰው ነበር የሚስፈልጋት ወላ

  • @AlemGmareyam
    @AlemGmareyam 3 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤ E&H በጣም ለናንተ ደስ ብሎንል ደስ ይላችሁ ላይክ አርጉ

  • @serkalemdoshe229
    @serkalemdoshe229 3 месяца назад +4

    እውነት ካደረከው በሄሉ እንባ ተኮትኩቶ ያደገ በተሰባበሩት ልቦቿ ተደጋግፎ ነፍስ የዘራ የቃልኪዳን ቀለበት ነው በጉልበትህ ላይ የፈሰሰ እንባዋ ነው!!!!!!

  • @fatima-ye9rw
    @fatima-ye9rw 3 месяца назад +4

    እንዳልክየ ቀለበት አረግልላትና አስደምምን ደስስስስ ይበላት ደስስስስ ይበለን እኝንም እወደችሁ አለሁ ወዲዲዲዲዳ ነዉ እማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BhelHee
    @BhelHee 3 месяца назад +5

    ሄሉቫ እንኳን ደስያላቹ የቀለበቱ ፓሮግራም በሄሉቫ ሀገር እነሰላም መክሊት ሶሲ ኢክማ ባሉበት ይሁን የምትሉ እንዳልኬ ዘርይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lakomenza741
    @Lakomenza741 2 месяца назад +2

    ያንን ማጠፍ ግን ትክክል አይደለም ይህ ጥሩ አይደለም አፈርኩብህ 😢😢 ድራማ ነው እውነት ድራማ እውነት ይገርማችኋል ያሳዝናል 😂😂😂😂

  • @የመኖሬትርጉምልጄእወድሀለ
    @የመኖሬትርጉምልጄእወድሀለ 3 месяца назад +12

    እንዳልክ ና. ሄሉ. ❤❤❤እንዳይለያችሁ 🎉🎉🎉ታምራላችሁ